ethiotam3
Happy, peaceful, and prosperous Ethiopian New Year 2013 !
Dear Community Members, The Ethiopian Community Center wishes you a happy, peaceful, and prosperous Ethiopian New Year. We wish 2013 be the year where peace and love overpowers hate and divisions and where people's dreams are realized. When celebrating the new year, we urge you to do so without compromising your safety and the safety of your loved ones. የተከበራችሁና የተወደዳችሁ ኢትዮጵያውያን በመላው እንክዋን በጤና በሰላም ለ2013 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ እንቁጣጣሽ!!! ዓመቱ በሽታዉ ጠፍቶ የጤንነት ችግራችን ተወግዶ የፍቅር የሰላም የአንድነት፣ የደስታና የፍሰሃ፣ የብሩህ ተስፋ ደግ ዘመን እንዲሆንልን መልካም ምኞታችንን እንገልጽላችዋለን አንድነታቸን ይጠናከር አምላካችን ሐገራችንን ይባርክ ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኖራለች የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማዕከል አስተዳደር -- Ethiopian Community Center in Sacramento Check us out at www.eccsacto.org On Facebook and Twitter @eccsacto