ethiotam3
Dear Community Members
,
Our friend and an outstanding member of our community, Mr. Conely Mention, did it again! In April 2020, he donated $1000.00 to those in dire need due to Covid-19 pandemic. This time, he donated each 5 and 10 pounds of 30 bags of rice to distribute to those in need. As usual, our friend Conely, our appreciation to you is double- first, for continually remembering those in need when interactions in our community is decreased due to the pandemic and second, for making the donation.
God Bless!!!
Those who want to the rice, please call any of the following two phone numbers.
(916)678-9051 (408) 250-0172
በተለያየ ጊዜያትና በዚህ ኮሮና ወረርሽኝ ዘመን ለማህበረሰባችን እርዳታዉ ሁሌ የማይለየዉ ወንድማችን አቶ ኮሎኒ ሜንሽን አሁን ደግሞ እያንዳንዱ 5 ና10ፓውንድ የሚመዝን 30 ከረጢት ሩዝ እንድናከፋፍል አስረክቦናል. የሚያስፈልጋችሁ በስልክ ቁጥር (916)678-9051. (408) 250-0172 አግኝታችሁን የምናቀርብላችሁ መሆኑን እንገልፃለን ወንድም አቶ ኮለኒ ሜንሽንን እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ከመንፈቅ በፊት በማርች 2020 ይረሱ እንደጀመረ ወንድማችን ዶ/ር ሲራክ ወርቅነህ ምስጋና ይግባውና ለ15 ሰዎች የሚሆን ለእያንዳንዳቸው $200.00 (በድምሩ $3000.00) የኮስኮ ካርድ የለገሰውን ችሮታ ለጠየቁና ለሚያስፈልጋቸዉ 15ቱ ሰዎች በወቅቱ አከፋፍለናል። አሁንም የተገኘውን እርዳታ በተመሳሳይ መንገድ እናዳርሳለን በተለይም በዚህ ወቅት በየጊዜው የሚገኝ የገንዘብና የቁስ ዓይነት እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው የህብረተሰቡ አባላት ጠቃሜታ ያለዉ እንደመሆኑ በዚሁ አጋጣሚ እገዛችሁ እንዲቀጥል እንድንተባበር በትህትና በአክብሮት እናሳስባለን። የኮሮና ቫይረስ ጥንቃቄ ለአንድአፍታ አይዘንጋችሁ እግዚአብሔር ይጠብቀን ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኖራለች!!!
-ECCS Board