top of page
Search
  • Writer's pictureethiotam3

ኢትዮጵያውያን ወገኖች

ኢትዮጵያውያን ወገኖች። አንዱ አንዱን መደገፍ አስፈላጊና ጠቃሜታ ያለው መሆኑን ስለምንረዳ በአንዲት እናት ሐገር ልጅነት በኢትዮጵያውያንነታችን እንድንረዳዳ እያሳሰብን በዚህ መንፈስ በሳካራሜንቶ የኢትዮጵያ ኦ/ተ/ሥላሴ ቤተክርስቲያን በሚያቀርቡት ዝግጅት ላይ እንድትገኙላቸው የጥሪውን በደብዳቤ አስተላልፈንላችዋል የኢትዮጵያውያን አንድነት ይጠንክር !!!

19 views0 comments

Recent Posts

See All

Our dear brother, beloved husband, father, and community leader Dr. Bekele H. Anisa has suddenly departed us in the morning of January 4th, 2022. This tragedy has devastated his family and shocked his

bottom of page